የፊታችን ሰኞ የሙስና ክስ ሊመሰረትበት ክስ የተጠናቀቀበትን የሕወሓት ባለሃብት ሙሉጌታ ፒፓን ክሱን አሰርዞ በዋስ ለማስፈታት እየተሰራ ነው ተባለ

ከአሜሪካ ቦስተን ከተማ ፓርኪንግ ሰራተኛነት ተነስቶ በፍጥነት የነስብሃት ነጋን ገንዘብ በማንቀሳቀስ እጅግ ሲበዛ ሚሊየነር እንደሆነ የሚነገርለት ባለሃብቱ ሙሉጌታ ፒፓን ከእስር ለማስለቀቅ በመንግስት ውስጥ ያለ ህቡዕ መዋቅር እየሰራ መሆኑ ተጋለጠ። ምንጮች ለዘ-ሐበሻ እንደገለጹት የሕወሓት ዋና የገንዘብ ምንጭ ባለሃብቱ ሙለር ፒፓ (ሙሉጌታ ተስፋኪሮስ) የፊታችን ሰኞ የሙስና ክስ ሊመሰረትበት በዝግጅት ላይ ነበር።  ማስረጃዎች … Continue reading የፊታችን ሰኞ የሙስና ክስ ሊመሰረትበት ክስ የተጠናቀቀበትን የሕወሓት ባለሃብት ሙሉጌታ ፒፓን ክሱን አሰርዞ በዋስ ለማስፈታት እየተሰራ ነው ተባለ